ልናደርገው ላሰብነው 3ኛው አብዩት የመረጃ ልውውጥ ትልቅ ጠቀሜታ አለው።የመለስ ዜናዊ አገዛዝ ለ21 ዓመታት የኢትዮጵያን ህዝብ ሊገዛበት ከቻለባቸው ምክንያቶች አንዱ የመረጃ ልውውጥን ባለ በሌለ ሀይሉ አፍኖ አየሩ ሁሉ በአገዛዙ ፕሮፓጋንዳ እንዲሞላ በማድረግ ነው።3ኛው አብዩትን ለማቀጣጠል በአገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ይኸን የለውጥ መንፈስ ወደ ብዙሀኑ ለውጥ ፈላጊ ኢትዮጵያዊ ማዳረስ አለብን ለዚህም ይረዳን ዘንድ ይህን ብሎግ ከፌስቡኩ ግሩፖችን በተጨማሪ ከፍተነዋል።
አንድነት ሀይል ነው!
Ethiopian Revolutionary Minds(ERM)
አንድነት ሀይል ነው!
Ethiopian Revolutionary Minds(ERM)
No comments:
Post a Comment